የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታን ጎበኙ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ እንመርጣለን ፣ ፕሮጀክት እንከታተላለን እንዲሁም ችግኝ እንተክላለን ብለዋል። መንገዱ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ አፈጻጸሙ አሁን ላይ 74 በመቶ መድረሱ ተገልጿል፡፡ በአላዛር ታደለ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!