የሀገር ውስጥ ዜና

የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም ድምጽ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ዬሱፍ ኢብራሂም ድምጽ ሰጥተዋል፡፡

አብንን ወክለው በደሴ ከተማ የሚወዳደሩት ዩሱፍ ኢብራሂም ድምጽ የሰጡት በደሴ ከተማ ሳላይሽ የምርጫ ጣቢያ አንድ ነው።

ምክትል ሊቀ መንበሩ ምርጫው በጥሩ ሁኔታ ሰላማዊ ሆኖ መቀጠሉን ተናግረዋል።

ከምርጫው በኃላም ሰላማችን እንዲቀጥል ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባልም ነው ያሉት።

በለይኩን ዓለም ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!