የሀገር ውስጥ ዜና

የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ ድምጽ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ምክትል ፕሬዚደንትመሪ አቶ አንዱዓለም አራጌ በአዲስ አበባ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡

አቶ አንዱዓለም በሚወዳደሩበት ግንፍሌ ምርጫ ጣቢያ ነው ድምጽ የሰጡት፡፡

የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ምርጫው የተጠበቀውን ያህል ውጤታማ እንዲሆን ያደርገዋል የሚል ዕምነት እንዳላቸው ተናግረዋል፡፡

በሶዶ ለማ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!