Fana: At a Speed of Life!

ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር አህመድ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ምርጫ ጣቢያ 01 በመገኘት ድምፃቸውን ተሰጥተዋል።

ኡስታዝ አቡበከር ድምጻቸውን ከሰጡ በኋላ ችግኝ ተክለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.