የሀገር ውስጥ ዜና

ኢ/ር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የማእድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡

ኢንጂነር ታከለ ‘‘ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሁሉም ድምፅ የሚሰማበትና ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚያሻግር ምርጫ እያደረግን እንገኛለን’’ ብለዋል።

በምርጫው እየተሳተፉ ለሚገኙ ተወዳዳሪዎችም መልካም ዕድል መመኘታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!