Fana: At a Speed of Life!

የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀይሉ ጀሊዲ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዳማ ከተማ ከንቲባ አቶ ሀይሉ ጀሊዲ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡

ከንቲባው ለጨፌ ኦሮሚያ እጩ በሆኑበት በቦራ ወረዳ ምርጫ ክልል ድምፅ ከሰጡ በኋላ በአዳማ አባገዳ ፓርክ ችግኝ ተክለዋል።
ከአቶ ሀይሉ ጋር ሌሎች እጩ ተመራጮችም በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩ ላይ ተካፍለዋል።

በአፈወርቅ እያዩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.