የሀገር ውስጥ ዜና

ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሰኔ 14 ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡

በሀገራችን የመጀመሪያ ነፃ እና ፍትሃዊ ምርጫ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ድምፃቸውን ለማሰማት መውጣታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡

በዚህም በትናንተናው ዕለት የተካሄደው ምርጫ ለኢትዮጵያ ታሪካዊ ቀን ነው ብለዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!