የሀገር ውስጥ ዜና

በጎንደር ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።

በጎንደር በ9 የምርጫ ክልሎች በ766 የምርጫ ጣቢዎች የተሰጠው ድምጽ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ በመደረግ ላይ ነው፡፡

በተጨማሪም የምርጫ ቁሳቁሶችን ወደ ምርጫ ክልል የማሰባሰብ ስራ ቀጥሏል ።

በዳግማዊ ዴክሲሳ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!