የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው።

በተመሳሳይ በምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ አካባቢዎች የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለፀ ሲሆን ÷ ዜጎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ፡፡

በአፈወርቅ እያዩ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!