የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ከማለዳው ጀምሮ ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡

በየምርጫ ጣቢያዎቹ የድምፅ ቆጠራ ውጤት እየተለጠፈ ሲሆን ÷ ነዋሪዎችም ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛሉ።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች የተገለጸውን ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ዜጎች በመመልከት ላይ መሆናቸውን ከክፍለ ከተማው ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!