የሀገር ውስጥ ዜና

በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ሆነ

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች በማለዳው ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ተደርገዋል።

ውጤት በተገለጸባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ቅኝት ሰዎች ውጤት ሲመለከቱ አስተውሏል።

ምርጫው በሰላማዊ ሁኔታ ተጠናቆ ህብረተሰቡ የምርጫ ውጤቶችን መመልከቱን ጣቢያችን በስፍራው በነበረው ቅኝት ተመልክቷል፡፡

በይስማው አደራው

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!