Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል

 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ ፈቃድ አስጀምረዋል ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ አራት ኪሎ አቧሬ አካባቢ ሰባት የአቅመ ደካሞችን ቤት ማሳደስ ጀምረዋል ።

በክረምቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና በሪፐብሊካን ጋርድ ጥበቃ አባላት እስከ 15 ቤቶች እንደሚታደሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል ።

ሁላችንም ተባብረን በየአካባቢያችን ያሉ አቅመ ደካሞችን ህይወት ልንቀይር ይገባል ብለዋል።

በአልአዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.