የሀገር ውስጥ ዜና

በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎበኘ

By Meseret Awoke

June 24, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎብኝቷል፡፡

ልዑኩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስና የሶማሊ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙስጠፋ ሙሃመድ ማካተቱን ከሶማሊ ብዙሃን መገኛኛ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!