የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ ላሙ ጉብኝት ጀመረ

By Meseret Demissu

June 25, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የመንግስትና የግል መገናኛ ብዙሀን የተውጣጡ የጋዜጠኞች ቡድን በኬንያ የላሙ ወደብን መጎብኘት ጀምረዋል።

የላሙ ክልል ምክትል ገዢ አብዱል ከሪም ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን በሁለት አገር የሚኖሩ አንድ ዜጎች መሆናቸውን ገልጸዋል።

አያይዘውም የላሙ ወደብ ግንባታ የሁለቱ አገሮች ግንኙነትን ያጠናክራል ማለታቸውን ኬንያ  ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!