ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡
የኬንያ የወደቦች ባለሥልጣን ዋና ኃላፊ ኢንጂነር አብዱላሂ ሰመተር ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች በወደቡ እንዲጠቀሙ ጥሪ ማቅረባቸውን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡
ሃላፊው የላሙ ወደብን ለጎበኘው የኢትዮጵያ የሚዲያ ቡድን እንደገለጹት ተጨማሪ ሁለት የመርከብ ማቆያ ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል ።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!