የሀገር ውስጥ ዜና

ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

By Tibebu Kebede

June 28, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።

በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት በመደረግ ላይ ይገኛል።

በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!