5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሂደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ዋና ኦዲተር የሚያቀርበውን የፌዴራል መስሪያ ቤቶች የ2012 በጀት ዓመት ሂሳብ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት ያዳምጣል፡፡
በተጨማሪም ሁለት የትብብር ሥምምነት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ያጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!