Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኩዌት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሐሰን ታጁ ከኩዌት ነዳጅና የትምህርት ሚኒስትር ዶ/ር ሙሀመድ አብዱለጢፍ አልፋሪስ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በወቅታዊና በሌሎች ሁኔታዎች ዙሪያ መምከራቸውን አምባሳደር ሐሰን ታጁ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.