ኮሮናቫይረስ

ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

By Abrham Fekede

July 06, 2021

ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል።

ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም ሶስት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 129 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ ከጤና ሚንስቴር የገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡