Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ከሁለት የኬንያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ነመራ ቡሊና በኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ገመቹ አራርሳ የተመራው ልዑክ ከኬንያታ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ቻንስለር ፕሮፌሰር ፖውል ወይናይና ጋር ተወያይቷል።
በተመሳሳይ የልዑካን ቡድኑ ከናይሮቢ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ቻንስለር ፕሮፌሰር ስቴፈን ኪያማና ከዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንት አባላት ጋር መክሯል፡፡
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በዩኒቨርሲቲዎቹ መካከል ግንኙነት በመመስረት በትብብር ለመስራት መስማማቱንም ከኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.