Fana: At a Speed of Life!

ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን ለጤና ተቋማት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሮተሪ ኢትዮጵያ 5 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን 23 ለሚሆኑ የጤና ተቋማት እንዲደርስ ድጋፍ አድርጓል።

የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ሮተሪ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአቢሲኒያ ባንክ ፣ የሮታሪ ክለብ ቦን ፣ የሮታሪ ክበብ አዲስ አበባ አራዳ ፣ መርክ ፋሚሊ ፋውንዴሽን ፣ የሮታሪ ወረዳ 1810 እና የሮታሪ ኢንተርናሽናል የሮታሪ ፋውንዴሽን በዛሬው እለት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እና ድጋፍ ማመስገናቸውን ከሚኒስቴሩ ያገነነው መረጃ ያመለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.