የሀገር ውስጥ ዜና

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ህግን የማስከበር ተልዕኮና ግዳጅ ጥሪ ምላሽ ሰጠ

By Tibebu Kebede

July 16, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ሽብርተኛው የሕውሓት ጁንታ ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልዕኮን ለማምከንና ህግን ለማስከበር ሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ሰጥቷል፡፡

በዚህም የልዮ ሀይል አባላት ዛሬ ማምሻውን ወደ ወደ ግዳጅ ቀጠና የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባና የካቢኔ አባላቶቻቸው፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች በተገኙበት ሽኝት እንደሚደረግላቸው የድሬ ፖሊስ መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!