Fana: At a Speed of Life!

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 17 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 237 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ከማል አብዱራሂም እደገለጹት÷ በዛሬው ዕለት የሚመረቁት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ለ8ተኛ ጊዜ የሰለጠኑ 2 ሺህ 237 ተማሪዎች ናቸው፡፡

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በወሰነው ውሳኔ መሰረት ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 17 ተማሪዎች ነጻ የትምህርት ዕድል ተሰጥቷል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.