Fana: At a Speed of Life!

በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)-በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ  3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ።

ለኢትዮጵያ በ12ኛው ደቂቃ ዊልያም ሰለሞን ፣  በ43 እና በ58ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ አቡበከር ናስር  ግብ አስቆጥረዋል ።

ለኤርትራ ደግሞ ዓሊ ሱሌይማን  3 ጎሎችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.