ስፓርት

በሴካፋ ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አንድ አቻ ተለያዩ

By Tibebu Kebede

July 24, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23 አመት በታች ዋንጫ ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ አቻ ተለያይተዋል፡፡

ከቀትር በኋላ በተደረገው ጨዋታ ታንዛኒያ ባጃን ባስቆጠረው የፍጹም ቅጣት ምት ጎል መምራት ብትችልም ኡጋንዳ በሙክዋላ ጎል ታግዛ ጨዋታውን በአቻ ውጤት ጨርሳለች፡፡

ምንጭ፦ ሶከር ኢትዮጵያ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!