Fana: At a Speed of Life!

ለኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ሽኝት እየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ ለሴካፋ ውድድር የቆየው ከ23 ዓመት በታች የኤርትራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን በአማራ ክልል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሽኝት እየተደረገለት ነው።
በመርሃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወርቅሰሙ ማሞ፣ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ፈንታ ማንደፍሮ እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች መገኘታቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.