የሀገር ውስጥ ዜና

በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

By Tibebu Kebede

August 01, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

“በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ሴቶች እና ወንዶች ልጆችሽ አንቺን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል” ነው ያሉት።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!