Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
 
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ‘’በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በወንዶች በ3000 ሜትር መሰናክል በለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ እንዲሁም በሴቶች 5ሺህ ሜትር ሩጫ በጉዳፍ ፀጋይ የነሐስ ሜዳሊያ በማግኘቷ እንኳን ደስ አለን” ብለዋል፡፡
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
 
 
ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ገና ከፍ ብላ ትደምቃለች ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉዳዩን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.