Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሞ አርቲስቶች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ የኦሮሞ ባህል ማዕከል እና የኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ እየተወያዩ ነው፡፡
ውይይቱ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ! የትም፣ መቼም፣ በምንም! በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በመድረኩ በርካታ የኦሮሞ አርቲስቶችን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
በዘመድኩን ምስጋናው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.