Fana: At a Speed of Life!

በቤንች ሸኮ ዞን የመከላከያ ሰራዊትን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሁለተኛ ዙር ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች የመከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ ሁለተኛ ዙር ምልምሎች ሽኝት ተደርጓል፡፡
 
ወጣቶቹ የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል የሚከፈለውን ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
 
ወጣቶቹ አባቶቻችን በህይወት መስዋዕትነት እዚህ ያደረሷትን ሀገር ለማስቀጠል ቁርጠኛ መሆናቸውንም ተናግረዋል፡፡
 
የሽብር ቡድኑን ህወሓት ለማስወገድም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወጣት የህልውና ትግሉን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
 
በ ፍሬው አለማየሁ
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.