የሀገር ውስጥ ዜና

በ2014 አዲሱ ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ ይጀምራል

By Feven Bishaw

August 06, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው የትምህርት ዘመን በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የአዲሱን ስርአተ ትምህርት የሙከራ ትግበራ እንደሚጀመር አስታወቋል፡፡

ሚኒስቴሩ በአሁኑ ሰዓት በስርዓተ- ትምህርት ዝግጅት ክልሎች ያሉበትን ሁኔታ እየገምገመ ይገኛል።