የሀገር ውስጥ ዜና

የወለጋ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

By Tibebu Kebede

August 14, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወለጋ ዩኒቨርስቲ 5 ሺህ 903 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል።

በነቀምቴ ካምፓስ የምረቃ ስነስርዓት ላይ የገንዘብ ሚንስትር ዴኤታው ዶ/ር እዮብ ተካልኝ፣የዮኒቨርስቲው ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች፣የሀገር ሽማግሌዎች እና የተማሪ ቤተሰቦች ታድመዋል።

በመንግስቱ ስፍር

ፎቶ:-ከኦቢኤን

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!