የሀገር ውስጥ ዜና

ዩ ኤስ ኤድ በአማራ እና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ 136 ሺህ በላይ ዜጎች የእርዳታ ምግብ መላክ ጀመረ

By Melaku Gedif

August 17, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤድ በአማራ እና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ 136 ሺህ በላይ ዜጎች የሚውል የእርዳታ ምግብ  መላክ መጀመሩን አስታወቀ፡፡፡

ድርጅቱ በቀጣይ በሁለቱ ክልሎች ለተፈናቀሉ ተጨማሪ 340 ሺህ ዜጎች የእርዳታ ምግብ ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

 

ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!