Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ ድጋፋቸውን በተግባር በማሳየት፣ ይህቺን ድል አድራጊ ሀገር ለመጠበቅ በሚደረገው ሀገራዊ ጥረት በአንድነት ለቆሙ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ሁሉ ምስጋና ይድረስ ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.