Fana: At a Speed of Life!

ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡
 
በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራችው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 231 ሴቶችና 147 ህጻናት በአጠቃላይ 378 ዜጎቻችን ከሪያድ ወደ ሀገራቸው እንዲሚለሱ ተደርጓል።
 
ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄነራል ተወካይ አቀባበል ያደረጉላቸው መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.