ስፓርት

ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

By Feven Bishaw

August 27, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም መስማማቱ ተሰማ፡፡

ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም ወስኗል።