Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሁለተኛ ድግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡

በዛሬው ዕለት የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ የኩዊንስ ኮሌጅ፣ የግሬት ኮሌጅና ኤል ኤል ኢንተርናሽናል የሆቴልና ቱሪዝም ማሠልጠኛ ተቋማት ያስተማሯቸውን ተማሪዎች በአዲስ አበባ፣ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ማስመረቃቸውን ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

 ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
በመወዳጀትይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.