የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው

By Feven Bishaw

August 29, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሁርሶ ኮንቲጀንት ወታደራዊ የስልጠና ማዕከል በመገኘት ለሠራዊቱ ስራዎቻቸውን እያቀረቡ ነው፡፡

የክልሉ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሠራዊቱ የሞራል ስንቅ የሚሆኑ ሙዚቃዎች፣ ግጥሞችን፣ ሽለላና ቀረርቶ የመሣሠሉ ስራዎች በማቅረብ ላይ ናቸው ።