የሀገር ውስጥ ዜና

የቦረና እና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደሮች ወሎ ለሚገኘው ግንባር ድጋፍ አደረጉ

By Meseret Awoke

August 30, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና እና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደሮች ከ680 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የቁም እንስሳት ወሎ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል።

በድጋፉም ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች 17 በሬ እና 72 በግና ፍየል ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት አበርክተዋል፡፡

በእሸቱ ወልደሚካኤል

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!