የሀገር ውስጥ ዜና

መከላከያ፣ የአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ደብረ ዘቢጥን ተቆጣጠረ

By Tibebu Kebede

August 30, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ዘቢጥ ላይ መሽጎ የነበረው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ አሁን ላይ ደብረ ዘቢጥ በመከላከያ ሰራዊት፣ በአማራ ልዩ ኀይል እና በአማራ ሚሊሻ ቁጥጥር ስር መሆኗን አስታውቋል።

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን መቀበሪያው ጊዜ ቅርብ መሆኑንም ኮሚሽኑ ገልጿል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!