የሀገር ውስጥ ዜና

በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው የህወሃት ሃይል ተደመሰሰ

By Feven Bishaw

August 31, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጸብሪ ግንባር ጭና እና ጫንቅ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ሃይል መደምሰሱን በግንባሩ የአገር መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ።

በአካባቢው ገብቶ የነበረው የህወሃት አሸባሪ ሃይል በሰራዊቱ የተቀናጀ ጥቃት መደምሰሱም ነው የተገለጸው።