የሀገር ውስጥ ዜና

በወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ

By Feven Bishaw

September 01, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ ለ2ኛ ዙር ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ ሰልጣኞች ተመረቁ።

ተመራቂዎቹ የሀገራቸውንና የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል የአካል ብቃትና ወታደራዊ ሥልጠና ነው የወሰዱት።