ስፓርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ኒው ጄኔሬሽንን 10 ለ 1 አሸነፈ

By Feven Bishaw

September 01, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ከዛንዚባሩ ኒው ጄኔሬሽን ጋር ባደረገው ጨዋታ 10 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን በኬንያ ናይሮቢ የቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታውን አድርጓል፡፡