የሀገር ውስጥ ዜና

በማይጠብሪ ግንባር ወደ ወቅን ቆርጦ ሊገባ የነበረ የጠላት ሃይል ኪሳራ ደረሰበት

By Tibebu Kebede

September 02, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላት ኀይል ትናንት ሌሊት 8 ጊዜ ጥቃት ለመሰንዘር ቢሞክርም በወገን ጦር ኪሳራ ደርሶበታል።

የወገን ጦር ባደረገው ተጋድሎ ከፍተኛ ድል መጎናጸፉንም አሚኮ ዘግቧል።

በጠላት ሃይል ላይ የወገን ጦር በወሰደው እርምጃ ሙትና ምርኮኛ ሆኗል፡፡

የጠላት ሃይል ሲጠቀምበት የነበረው የጦር መሳሪያም በወገን ጦር እጅ ገብቷል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!