የሀገር ውስጥ ዜና

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

By Tibebu Kebede

September 04, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በቴፒ ግቢ ለ13ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 38 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

ተመራቂ ተማሪዎች በኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጆችና በኢንፎርማቲክስ ትምህርት በመጀመሪያና 2ኛ ዲግሪ የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።

በሃበነዮም ሲሳይ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግና