የሀገር ውስጥ ዜና

ደቡብ ዕዝ ምልምል ወታደሮችን እያስመረቀ ነው

By Tibebu Kebede

September 04, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃገር መከላከያ ሰራዊት የደቡብ ዕዝ በአዋሽ አርባ ማሰልጠኛ ማዕከል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው።

ከምልምል ወታደሮቹ በተጨማሪ በማዕከሉ የሰለጠኑ የፌዴራል ፖሊስ አባላት እየተመረቁ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!