የሀገር ውስጥ ዜና

“እንኳን ደስ አለን! 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ ተክለን የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

By Feven Bishaw

September 05, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን አስታወቁ፡፡

በዚህም ካስቀመጥነው ግብ አልፈን 6 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ በመትከል የአረንጓዴ አሻራ ዕቅዳችንን አሳክተናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡