የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን በክላስተር እየለማ ያለውን ስንዴ ጎበኙ

By Feven Bishaw

September 05, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ በ80 ሔክታር መሬት ላይ በክላስተር እየለማ ያለውን የስንዴ ሰብል ጎብኝተዋል፡፡

በወረዳው ሻቂ ሸረራ ቀበሌ በክላስተር እየለማ ከሚገኘው 1 ሺህ 100 ሔክታር መሬት መካከል 922 ሄክታሩ በስንዴ ሰብል መሸፈኑን ኦቢኤን ዘግቧል፡፡