የሀገር ውስጥ ዜና

በወሎ ግንባር ሰርጎ ገብቶ የነበረው የጁንታ ቡድን ድል ተመቶ እየፈረጠጠ ነው –  ብ/ጀ ሻምበል ፈረደ

By Meseret Demissu

September 05, 2021

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወሎ ግንባር ሰርጎ ገብቶ የነበረው የጁንታ ቡድን ድል ተመቶ እየፈረጠጠ ነው  ሲሉ  ብርጋዴል ጀነራል ሻምበል ፈረደ ተናገሩ።

አሸባሪው ቡድን በወሎ ግንባር እየተመታ እየሸሸ መሆኑ ተገልጿል።

ቡድኑ አሁን ላይ ምንም ጥቃት በማያደርስበት ደረጃ ላይ ነው ያሉት ጀኔራሉ፥ የጸጥታ ሀይሉ እየተከተለ እየደመሠሠ ነው ብለዋል።

የፍና ብሮድካስቲንግ የጋዜጠኞች ቡድን በወሎ ግንባር ቅኝት እያደረገ ሲሆን፥ በአካባቢው ሰርጎ ገብቶ የነበረው ሀይል አካባቢን ጥሎ እየሸሸ መሆኑን ተመልክቷል።

በከድር መሀመድ፣በ ሀብታሙ ተክለስላሴና በ መሀመድ አሊ

ፎቶ- ከአሚኮ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!