አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3 ሺህ 500 ሜትሪክ ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 100 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ገብተዋል።
በአለም ምግብ ፕሮግራም አማካኝነት ምግብ እና ሌሎች የሰብዓዊ እርዳታ ቁሳቁሶች ናቸው መቀሌ የደረሱት።
ምንጭ:- ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!